የጃማይካ ጠቅላይ ሚኒስትር አንድሪው ሆልነስ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ

የጃማይካ ጠቅላይ ሚኒስትር አንድሪው ሆልነስ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ

የጃማይካ ጠቅላይ ሚኒስትር አንድሪው ሆልነስ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ – Welcome to Fana Media Corporation S.C Fana: At a Speed of Life! የጃማይካ ጠቅላይ ሚኒስትር አንድሪው ሆልነስ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ On Oct 7, 2026 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የጃማይካ ጠቅላይ ሚኒስትር አንድሪው ሆልነስ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በድጋሚ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው በመሾማቸው የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በመልዕክታቸውም ሀገራቸው ጃማይካ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ታሪካዊ ወዳጅነት እና ትስስር ትልቅ ዋጋ እንደምትሰጠው ገልጸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤ በጃማይካ እና በኢትዮጵያ መካከል ያለውን ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር እና ለሕዝቦች የጋራ ጥቅም ሲባል ትብብርን የበለጠ ለማጎልበት በቁርጠኝነት እንደሚሰሩ አመልክተዋል፡፡ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በሁለተኛው የሥራ ዘመናቸው ሙሉ ስኬትን፣ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ደግሞ ጽኑ ብልጽግናን በመመኘት መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል። FacebookTwitterTelegramWhatsAppEmailViberPrint You might also like የሀገር ውስጥ ዜና የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ የእንኳን አደረሰዎት መልዕክት አስተላለፉ የሀገር ውስጥ ዜና ከአፍሪካ አንድነት ርዕይ ጋር የተሳሰረው የኢትዮጵያና ናይጄሪያ ግንኙነት የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከናይጄሪያ ምክትል ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ More Stories የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት… Oct 8, 2026 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ የእንኳን አደረሰዎት መልዕክት… Oct 7, 2026 ከአፍሪካ አንድነት ርዕይ ጋር የተሳሰረው የኢትዮጵያና ናይጄሪያ ግንኙነት Oct 7, 2026 1 of 15,856

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button